LEVINO Super Fast Charging 20000mAh | Original Power Bank
OVERVIEW
ኦሪጅናል Levino 20,000mAh ፓወር ባንክ፣ 22.5W ፋስት ቻርጅ የሚያበረክት እና አንዴ ቻርጅ ካደረጉት 3-4 ጊዜ በላይ ስልክ የሚቻርጅ ነው።
KEY FEATURES
-
ፋስት ቻርጅ፣ 22.5W Output
-
20,000mAh ካፓሲቲ
-
Percentage Display ያለው
-
በአንድ ጊዜ ብዙ መሳሪያ የሚቻርጅ ፖርቶች
-
ኦሪጅናል የ LEVINO እቃ
-
ነፃ Delivery በአዲስ አበባ



