እስከ 60 ሲኒ የሚይዝ በሰፌድ ዲዛይን የተሰራ ቀለል ያለ ረከቦት - Mesob Shape Coffee Rekebot
OVERVIEW
የሰፌድ ዲዛይን ያለው በEpoxy የተለበጠ ለቡና ቢዝነስ የሚሆን ረከቦት።
Ethiopian Traditional Design Coffee Rekebot እስከ 60 ሲኒ ድረስ የመያዝ አቅም አለው።
ቀለል ያለ ዲዛይን ከእንጨት የተሰራ የብረት እግር ያለው ነው።
ከነፃ Delivery ጋር ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።



