Oromia Traditional Design Coffee Rekebot | ቀለል ያለ ባህላዊ ረከቦት
OVERVIEW
Oromia Cultural Pattern Designed Traditional Coffee Rekebot with Coffእe Service.
የዋጋ ዝርዝር
- 24 ሲኒ የመያዝ አቅም ያለው 4,500 ብር
- 48 ሲኒ የመያዝ አቅም ያለው 6,500 ብር
ቀለል ያለ ዲዛይን ከእንጨት የተሰራ የብረት እግር ያለው ነው።
ከነፃ Delivery ጋር ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።



