100% ከ እንጨት የተሰራ የጅማ ረከቦት | Jimma Rekebot for Business
OVERVIEW
የጅማ ቀለል ያለ ዲዛይን 100% ከ እንጨት የተሰሩ ረከቦቶች። በተለያየ መጠን አለ። ከነፃ Delivery ጋር ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።
ይሄኛው እስከ 80 ሲኒ የመያዝ አቅም ያለው ነው።
ዋጋው ለብቻው ሲሆን፡ 25,000 ብር ነው።
አዲስ አበባ ዉስጥ ያሉበት ድረስ በራሳችን Transport እናመጣለን።
የጅማ ረከቦት, የእንጨት ረከቦት, Ethiopian Rekebot, Traditional Coffee Rekebot Ethiopia, Coffee Ceremony Rekebot, Rekebot for Sale, Rekebot in Addis Ababa.



