80 By 80 Cm Green Plastic Table | እግሩ የሚነቃቀል ነው
ከጥራት ያለው ፕላስቲክ የተሰራ፣ 80×80cm መጠን ያለው፣ እግሩ የሚነቃቀል እና የሚገጣጠም የካፌ ጠረጴዛ። ለቤት፣ ለካፌ፣ ለባልኮኒ፣ ለመደብር እና ለውጭ ቦታ ተስማሚ ነው።
Key Features:
- 80cm by 80cm የሆነ የሚነቃቀል እና የሚገጣጠም ፕላስቲክ የካፌ ጠረጴዛ
- Made of High Quality Plastic
- Area: 80cm x 80cm
- Height: 75cm
- Colors: White, Green & Ocean Blue are also available
- Has a hole for supporting umbrella in the center (የዣንጥላ ማስገቢያ ቀዳዳ መሃሉ ላይ አለ።)





